በካናዳ የኢትዮጵያውያን ስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን በቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ተጫዋች ፍስሃ ወልደአማኑኤል ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል

የሐዘን መግለጫ በካናዳ የኢትዮጵያውያን ስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን በቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ተጫዋች ፍስሃ ወልደአማኑኤል ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል። ፍስሃ ወልደአማኑኤል በኢትዮጵያ እግር ኳስ አንጸባራቂ ታሪክ ከፃፉ […]