የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት ሊግ በካናዳ (Ethiopian Cultural and Sports League of Canada) በይፋ ተመሰረተ

ቶሮንቶ፣ ካናዳ (ሜይ 16, 2026) — በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን በስፖርት እና በባህል ለማስተሳሰር እንዲሁም አዲሱ ትውልድ ማንነቱንና እሴቱን ጠብቆ እንዲያድግ ለማስቻል የታለመው “የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት ሊግ በካናዳ” (Ethiopian Cultural and […]